Submission form for voting.

የስም መምረጫ ቅፅ::

Please send your vote by clicking the above voting button.

እባክዎን ከላይ ያለውን የስም መምረጫ  መተግበሪያ በመንካት ምርጫዎን ይላኩ::

ድምጽ እንዲሰጥባቸው የተመረጡ 10 ጥንድ ስሞች የሚከተሉት ናቸው

(10 selected stars and exo-planets for final voting)

ኮድ

የኮከቡ ስያሜ/Star Name

የፕላኔቱ ስያሜ/Planet Name

01

ቡና (Bunna)

አቦል (Abol)

02

ራስ ዳሸን (Ras Dashen)

ዳሎል (Dalol)

03

ኢትኤል (Ethel)

ሂንደኬ (Hendeke)

04

እንቁ (Enku)

ጳጉሜ (Pagume)

05

በከልቻ (Bakkalcha)

ድንቅነሽ (Dinknesh)

06

የሀ(Yeha)

ዳማት(Dammat)

07

ጣና (Tana)

አባይ (Abay)

08

ሄኖክ (henok)

ኢትኤል(Ethel)

09

አቢሲንያ(Abbysinnia)

ድንቅነሽ(Dinknesh)

10

እንቁ (Enku)

እናት (Enat)

የድምጽ አሰጣጥ መመሪያ

  • በስም ምራጫ ሄደቱ ላይ አንድ ሰው አንድ  ጥንድ ስም ብቻ መምረጥ  አለበት
  • ለስያሜው የተሰጠውን የኮድ ቁጥር   በአጭር የፅሁፍ መልእክት፤ በድህረገጽ እና በማህበራዊ ሚዲያ በተዘጋጁ  የምርጫ መተግበሪያ በመጠቀም   መምረጥ ይቻላል 

የስም መረጣው ግዜ 

የስም መረጣው ግዜ  ከጥቅምት 13 -28  2012 ዓ.ም  ድረስ ለ 15 ቀን የሚቆይ ሲሆን

  1. ከጥቅምት 13 ጀምሮ በድህረገጽ እና በማህበራዊ ሚዲያ በተዘጋጁ የምርጫ መተግበሪያዎች ምርጫ     መምረጥ ይቻላል.
  2. ከጥቅምት 18 ጀምሮ  በ920 ነጻ የአጭር የፅሁፍ መልእክት ላይ  መምረጥ ይቻላል

የስም አወጣጥ መመሪያ

  • የሚጠቆሙት ስሞች ሁለት ሲሆኑ ኣንደኛው ለኮከቧ መጠሪያነት፣ ሌላኛው ደግሞ ይህችን ኮከብ ለምትዞራት ዓለም መጠሪያነት ያገለግላል፡፡
ለስም ጥቆማ የተከለከሉ ጉዳዬች፡
  • ቀደም ሲል ለሌላ የሕዋ ኣካል ስያሜነት የዋሉ ስሞች፤
  • ከንግድ ጋር ተያያዥነት ያላቸው ስሞች፤
  • ከፖለቲካ፣ ከኃይማኖት ወይም ከኃይማኖታዊ እንቅስቃሴዎችና ሁነቶች ጋር የተያያዙ፣
  • ከወታደሪዊ እንቅስቃሴዎች ወይም ሁነቶች የተያያዙ ስሞች፤
  • እ.ኣ.ኣ. ከ1919 ዓ.ም. በኋላ ያለፉ ወይም በኣሁኑ ጊዜ በሕይወት ያሉ ግለሰቦች ስሞች፣
  • በዚህ ምርጫ ወቅት የሚሳተፉ ተቋማት ስሞች፤
  • የቤት እንስሳት ስሞች፤ ኣዲስ የተፈጠሩ ስሞች፤ ምፅኃረ-ቃላት የሆኑ ስሞች፣ እንዲሁም በውስጣቸው ቁጥሮችን ወይም ሁለት ቃል ያለውን ስም ለመለየት ከሚያገለግሉት በስተቀር ሥርዓተ-ነጥቦችን እንደኣንድ ፊደል ያካተቱ ስሞች
  • በንግድ ምልክትነት ወይንም በኣዕምሯዊ ንብረትነት የተመዘገቡ ስሞች

ለተጨማሪ መረጃ ይህንን ይጫኑ

Guidelines for naming

  • Two names should be proposed – one for the exoplanet and one for the star it orbits.
The following are prohibited for Naming:
  • Names that is already assigned for an astronomical object
  • Names of a purely or principally commercial nature.
  • Names of individuals, places or events principally known for political, military or religious activities.
  • Names of individuals that died less than a century ago (1919).
  • Names of living individuals.
  • Names of organizations related to the selection.
  • Names of pet animals.
  • Contrived names (i.e. new, invented).
  • Names that include numbers or punctuation marks (diacritics are acceptable)
  • Names protected by trademarks or intellectual property

For more information click here

Scroll to top